መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።
ምሳሌ:-
እሱ በዱላ መታኝ ።
እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር መስተዋድድ ናቸው።
--ሳልሳዊ (talk) 18:34, 21 ኦገስት 2014 (UTC)