ልፍት ከአትክልት የሚበሉት ቅጠላቅጠል፣ ሥሮች ወይም ሌሎች ክፍሎች ናቸው። በተለምዶ ልፍት ፍሬዎችን አይጠቅልልም፣ ሆኖም በስነ ዕጽ «ፍሬ» የተባሉት አንዳንድ ምግቦች (በድረጀን፣ ቲማቲም) ከልፍት ጋር ይቆጠራሉ፤ እንዲሁም እንጉዳይ በስነ ሕይወት ፈንገስ እንጂ አትክልት ባይባልም ከልፍት ጋር ሊቆጠር ይችላል።