Jump to content

ኪንግስተን

ከውክፔዲያ

ኪንግስቶንጃማይካ ዋና ከተማ ነው።

መሃል ከተማ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 937,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 590,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°58′ ሰሜን ኬክሮስ እና 76°48′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የቀድሞ መቀመጫ ከተማ ፖርት ሮያል በምድር መንቀጥቀጥ በ1684 ዓ.ም. ስለ ጠፋ፣ ኪንግስቶን አዲስ ዋና ከተማ እንዲሆን በ1685 ዓ.ም. ተመሠረተ።