Jump to content

ማርስ

ከውክፔዲያ

ማርስ ወይም ቀይዋ ፕላኔትመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ ( አራተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪቬነስ እና መሬት የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ጁፒተርሳተርንኡራኑስነፕቲዩን እና ፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።


ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በ ካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለ ህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነ ከባቢ አየር አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶ ቀይዋ ፕላኔት እየተባለች ትጠራለች

የማርስ ምድር በተንቀሳቃሽ ሮቦቶች ፎቶ እንደተነሳ